የወላይታ ዞን አመራር አካላትን እና በጉዳዩ ሳቢያ የታሰሩትን ሁሉ በመፍታት፣ ለተከሰተው ችግር ሰላማዊ መፍትሄ በአስቸኳይ እንዲፈልግ ኢሶዴፓ ያሳስባል

ከኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደርና ክልላዊ መንግሥት የማቋቋም መብት እንዳላቸው በህገ መንግሥቱ አንቀፅ 47(2) ላይ ተደንግጓል፡፡ ይህን ህገ – መንግሥታዊ መብት ለማስከበር ከአሥር በላይ የሆኑ የደቡብ ብሔራዊ ክልል ዞኖች ፣ በየዞናቸው ም/ቤት በማስወሰን ለክልሉ ም/ቤት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረባቸውንና ውሳኔ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ላይ መሆናቸውን ከተለያዩ ምንጮች ስንሰማ ቆይተናል፡፡ […]

Medrek News Conference Prof Beyene Petros

ከፖለቲካ ትርፍ ይልቅ ለሀገራዊና ህዝባዊ ጥቅሞች ቅድሚያ ይሰጥ! ከመድረክ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በተፈጥሮና በሠው/በመንግስት/ሰራሽ ፈርጀ ብዙ ችግሮች ስትናጥ ቆይታለች፣ አሁንም እየተናጠች ትገኛለች፡፡ ችግሮቹን ለመፍታት በየጊዜው በነበሩት አምባገነን መንግስታት የተወሰዱት እርምጃዎች መንግስታቱንና ጥቅሞቻቸውን ማዕከል ያደረጉ እንጂ የሀገሪቱንና የህዝቡን ችግር በመፍታት ላይ ያነጣጠሩ ስላልነበር ለህዝቡ ሲያስገኙ የነበሩት ውጤቶች አነስተኛ እንደነበሩ እንገነዘባለን፡፡ ከዚህም የተነሳ ችግሮች በችግሮች ላይ እየተደራረቡ የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ምስቅልቅል እያወጡና እያወሳሰቡ ዛሬ ላይ […]

Prof. Beyene & Merara in Wachamo Rally

የመድረክ መሪዎች ፕ/ር በየነ ጴጥሮስና ፕ/ር መራራ ጉዲና ከዎላይታ ሶዶ ህዝብ ጋር ለምክክር ጥር 30 2012 ብቅ ይላሉ – በአክብሮት እንጋብዛችኋለን

መሪዎቹ የጀመሩትን ጥዝባዊ ምክክር (town hall meeting) ቀጥለዉ አሁን መዳረሻቸዉን ዎላይታ ሶዶ አርገዉታል። ቀጣይ መድረኮችንም ሲዘጋጁ የምናሳዉቅ ይሆናል። ሰለ ሀገራዊ ሁኔታ፣ መጪዉ ምርጫ፣ ኢሶዴፖ እና መድረክ ገለጻቸዉን ያቀርባሉ። ጥያቄዎቻችሁንም ያስተናግዳሉ። የዎላይታ ህዝብን እና ሌሎች የአቅራብያ ህዝቦችን በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን። dd

Tilahun Endashaw

ኢሶዴፓ ም/ሊመንበር አቶ ጥላሁን እንደሻው ህልፈት የሃዘን መግለጫ

ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የረዥም ጊዜ አገልግሎት የሰጡና ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 1987 ዓ.ም ድረስ በኢ.ፌ.ዴሪ የሽግግር መንግሥት የፓርላማ አባል የነበሩ፣ ከዚያም ቦኋላ እስከ ዕለተ ሞታቸው በኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ም/ሊመንበር ሆነው ያገለገሉ፣ እንዲሁም የመድረክ የሥራ አስፈጻሚ አባል የነበሩ፣ አቶ ጥላሁን እንደሻው ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ61 ዓመታቸው ጥር 6 ቀን […]

ግንቦት 06 ሀዲያ የዴሞክራሲ ሰመዕታት ቀን May 14, Hadiya Martyrs Day for Democracy

ለዴሞክራሲ የተሰዉና አካላቸዉ የጎደለ ከሀዲያና አጎራባች ሕዝቦች የወጡ ተጎጂዎች

የሀዲያ እና አጎራባች ሕዝቦች የዴሞክራሲ ሰማዕታት ቀን ዝክረ በዓል ግንቦት 10, 2011 (ቀኑ 6 ነው ግን በዕረፍት ቀን እንዲሆን) በሆሳዕና ከተማ ተከበረ። ዝርዝሩንና ምስሎችን በቅርቡ እንለጥፋለን። ነገር ግን ዋናዉን ነገር የሰማዕታትን ስም ዝርዝር ኣቅርበንላችኋል

ESDP Older FB Page Banner Pic

በሰፈራ መርሀ-ግብር አማካይነት መንግሥት ከአንዱ አከባቢ ወደ ሌላ አከባቢ ወስዶ ላሰፈራቸው ዜጎቻችን_ደህንነት_አስተማማኝ_ጥበቃ ሊያደርግላቸው ይገባል!!!

ከኢትዮጵያ_ሶሻል_ዴሞክራቲክ (ማህበራዊ ፍትህ) #ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅ ከተጎዱ ወይም የመሬት ጥበት ካለባቸው አከባቢዎች ዜጎችን ወደ ለም እና ሰፊ መሬት ወዳለባቸው አከባቢዎች በይፋ ማስፈር የተጀመረው ከፊውዳሉ ሥርዓት ጀምሮ እንደሆነ ይታወቃል:: ይህ ዜጎችን ለረዥም ዓመታት ከቅድመ- አያቶቻቸው ጀምሮ ሲኖሩ ከነበሩበት ቀዬአቸው አስነስተው እንግዳ ወደ ሆነ አከባቢ የማስፈሩ ተግባር ብዙ ጉድለቶች የነበሩበት ሆኖ የቆየ ነው፡፡ከጉድለቶቹም […]