የተፎካካሪ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በሰሞንኛው የኢህአዴግ ውሳኔዎች ላይ ምን ይላሉ?

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

የተፎካካሪ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በሰሞንኛው የኢህአዴግ ውሳኔዎች ላይ ምን ይላሉ?
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ሰሞኑን የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበር ጉዳይ የአልጀርሱን ስምምነት በመቀበል እንዲፈታና የመንግስት ልማት ድርጅቶችን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለአገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች እንዲሸጡ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም፣ መብራት ሃይል፣ ባህር ትራንስፖርት ድርጅት እና አየር መንገድ አብዛኛው ድርሻ በመንግስት ተይዞ ቀሪው እንዲሸጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡

Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Friday, June 8, 2018

Posted in News, Opinion Page, Questions & Answers.